ምሳሌ 15:24 - Compare All Versions
ምሳሌ 15:24 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ብልኾች ወደ ላይ በሚያመራው በሕይወት መንገድ ይሄዳሉ እንጂ፥ ወደ ታች በሚያወርደው በሞት መንገድ አይሄዱም።
ያጋሩ
ምሳሌ 15 አማ05ምሳሌ 15:24 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ሸሽቶ ከሲኦል ያመልጥ ዘንድ፥ የአስተዋይ ሰው ልብ የሕይወት መንገድ ነው።
ምሳሌ 15:24 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
በታች ካለው ከሲኦል ያመልጥ ዘንድ የሕይወት መንገድ አስተዋዩን ሰው ወደ ላይ ይወስደዋል።
ያጋሩ
ምሳሌ 15 መቅካእኤ