ምሳሌ 12:19 - Compare All Versions

ምሳሌ 12:19 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

የጻድቃን ከንፈሮች ምስክርነትን ያቀናሉ፥ የሚቸኩል ምስክር ግን ክፉ አንደበት አለው።

ምሳሌ 12:19 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

እውነት የሚናገሩ ከንፈሮች ለዘላለም ጸንተው ይኖራሉ፤ ሐሰተኛ አንደበት ግን ለቅጽበት ያህል ብቻ ነው።

ምሳሌ 12:19 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

እውነት ግን ጸንታ ትኖራለች። ሐሰት ዘላቂነት የለውም፤

ምሳሌ 12:19 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

የእውነት ከንፈር ለዘለዓለም ትቆማለች፥ ውሸተኛ ምላስ ግን ለቅጽበት ነው።