ምሳሌ 11:27 - Compare All Versions
ምሳሌ 11:27 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በጎ ነገርን ተግቶ የሚሻ በጎ ነገር ይጠብቀዋል፤ ክፉ ነገር የሚፈልገውን ግን ክፉ ያገኘዋል።
ያጋሩ
ምሳሌ 11 NASVምሳሌ 11:27 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
መልካምን ነገር ተግቶ የሚሻ መልካም ነገርን ያገኛል፤ ክፉ ነገርን የሚሠራ ግን ክፉ ነገር ይደርስበታል።
ያጋሩ
ምሳሌ 11 አማ05ምሳሌ 11:27 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
መልካምን የሚያስብ መልካም ክብርን ይወድዳል። ክፋትን የሚፈልግን ግን ክፋት ታገኘዋለች።
ምሳሌ 11:27 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
መልካምን ተግቶ የሚሻ ደስታን ይፈልጋል፥ ክፉን በሚፈልግ ግን ክፉ ይመጣበታል።
ያጋሩ
ምሳሌ 11 መቅካእኤ