ምሳሌ 11:24
ምሳሌ 11:24 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የየራሳቸውን የሚዘሩና የሚያበዙ አሉ፤ እየሰበሰቡ የሚያጐድሉም አሉ።
ያጋሩ
ምሳሌ 11 ያንብቡምሳሌ 11:24 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
አንዱ በለጋስነት ይሰጣል፤ ሆኖም ይበልጥ ያገኛል፤ ሌላው ያለ መጠን ይሰስታል፤ ግን ይደኸያል።
ያጋሩ
ምሳሌ 11 ያንብቡምሳሌ 11:24 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
አንዳንድ ሰዎች በለጋሥነት ገንዘባቸውን ይበትናሉ፤ ነገር ግን ሀብታቸው እየበዛ ይሄዳል፤ ሌሎች ደግሞ ያለ ልክ ለገንዘባቸው ይሳሳሉ፤ ነገር ግን ድኽነታቸው እየበዛ ይሄዳል።
ያጋሩ
ምሳሌ 11 ያንብቡ