ምሳሌ 10:17
ምሳሌ 10:17 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ተግሣጽ የሕይወትን መንገድ ይጠብቃታል፤ በተግሣጽ የማይዘለፍ ግን ይስታል።
ያጋሩ
ምሳሌ 10 ያንብቡምሳሌ 10:17 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ተግሣጽን ነቅቶ የሚጠብቅ የሕይወትን መንገድ ያሳያል፤ ዕርምትን የማይቀበል ግን ሌሎችን ወደ ስሕተት ይመራል።
ያጋሩ
ምሳሌ 10 ያንብቡምሳሌ 10:17 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ተግሣጽን የሚቀበሉ ሰዎች ወደ ሕይወት መንገድ ያመራሉ፤ ከስሕተታቸው የማይማሩ ሰዎች ግን አደጋ ላይ ይወድቃሉ።
ያጋሩ
ምሳሌ 10 ያንብቡ