Skip to content
የBible App ዓርማ

ምሳሌ 1:2 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ምሳሌ 1:2 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ጥበብንና ተግሣጽን ለመቀበል፤ ጥልቅ ሐሳብ የሚገልጡ ቃላትን ለማስተዋል፤

ምሳሌ 1:2 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ምሳሌዎቹም ጥበብንና መልካም ምክርን ለመገንዘብ፥ ጥልቅ አስተሳሰብ ያለውን የዕውቀት ቃል ለመረዳት የሚጠቅሙ ናቸው።

ምሳሌ 1:2 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ጥበብንና ተግሣጽን ለማወቅ፥ የጥበብንም ቃል ለማወቅ፥

ምሳሌ 1:2 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ጥበብንና ተግሣጽን ለማወቅ፥ የእውቀትንም ቃል ለማስተዋል፥