የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

ፊልጵስዩስ 1:21

ፊልጵስዩስ 1:21 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)

እኔ በሕ​ይ​ወት ብኖ​ርም ክር​ስ​ቶ​ስን ለማ​ገ​ል​ገል ነው፤ ብሞ​ትም ዋጋ አለኝ።

ያጋሩ
ፊልጵስዩስ 1 ያንብቡ

ፊልጵስዩስ 1:21 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለእኔ፣ መኖር ክርስቶስ ነው፤ ሞትም ማትረፍ ነው።

ያጋሩ
ፊልጵስዩስ 1 ያንብቡ

ፊልጵስዩስ 1:21 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።

ያጋሩ
ፊልጵስዩስ 1 ያንብቡ

ፊልጵስዩስ 1:21 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)

ስለዚህ ለእኔ ሕይወት ማለት በክርስቶስ መኖር ነው፤ ሞትም ማለት ጥቅም የሚገኝበት ነገር ነው።

ያጋሩ
ፊልጵስዩስ 1 ያንብቡ

ፊልጵስዩስ 1:21 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።

ያጋሩ
ፊልጵስዩስ 1 ያንብቡ
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች