ዘኍልቍ 8:13
ዘኍልቍ 8:13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሌዋውያንንም በአሮንና በልጆቹ ፊት አቁማቸው፤ በእግዚአብሔርም ፊት ስጦታ አድርገህ አቅርባቸው።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 8 ያንብቡዘኍልቍ 8:13 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከዚያም ሌዋውያኑን በአሮንና በልጆቹ ፊት አቁማቸው፤ እንደሚወዘወዝ መሥዋዕት አድርገህም ለእግዚአብሔር አቅርባቸው።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 8 ያንብቡዘኍልቍ 8:13 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሌዋውያንንም በአሮንና በልጆቹ ፊት አቁማቸው፥ በእግዚአብሔርም ፊት ስጦታ አድርገህ አቅርባቸው።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 8 ያንብቡ