ዘኍልቍ 35:34
ዘኍልቍ 35:34 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እናንተ በውስጥዋ የምትኖሩባትን፥ እኔም ከእናንተ ጋር የማድርባትን ምድር አታርክሱኣት፤ በእስራኤል ልጆች መካከል የማድር እኔ እግዚአብሔር ነኝና።”
ያጋሩ
ዘኍልቍ 35 ያንብቡዘኍልቍ 35:34 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የምትኖሩባትን፣ እኔም የማድርባትን ምድር አታርክሷት እኔ እግዚአብሔር በእስራኤላውያን መካከል እኖራለሁና።’ ”
ያጋሩ
ዘኍልቍ 35 ያንብቡዘኍልቍ 35:34 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እኔ እግዚአብሔር በእስራኤል ልጆች መካከል አድራለሁና የምትኖሩባትን በመካከልዋም የማድርባትን ምድር አታርክሱአት።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 35 ያንብቡ