ዘኍልቍ 14:7
ዘኍልቍ 14:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ለእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ “የሰለልናት ምድር እጅግ በጣም መልካም ናት።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 14 ያንብቡዘኍልቍ 14:7 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ለመላው የእስራኤል ማኅበርም እንዲህ አሉ፤ “ዞረን ያየናትና የሰለልናት ምድር እጅግ ሲበዛ መልካም ናት።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 14 ያንብቡዘኍልቍ 14:7 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ለእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ፦ ዞረን የሰለልናት ምድር እጅግ መልካም ናት።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 14 ያንብቡ