ዘኍልቍ 13:3-6
ዘኍልቍ 13:3-6 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሙሴም እንደ እግዚአብሔር ትእዛዝ ከፋራን ምድረ በዳ ላካቸው፤ እነርሱም ሁሉ የእስራኤል ልጆች አለቆች ነበሩ። ስማቸውም ይህ ነበረ፤ ከሮቤል ነገድ የዝኩር ልጅ ሰሙኤል፤ ከስምዖን ነገድ የሱሬ ልጅ ሰፈጥ ፤ ከይሁዳ ነገድ የዮፎኒ ልጅ ካሌብ፤
ያጋሩ
ዘኍልቍ 13 ያንብቡዘኍልቍ 13:3-6 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ስለዚህ ሙሴ በእግዚአብሔር ትእዛዝ ከፋራን ምድረ በዳ እነዚህን ላካቸው፤ ሁሉም የእስራኤላውያን አለቆች ነበሩ። ስማቸውም እንደሚከተለው ነው፤ ከሮቤል ነገድ፣ የዛኩር ልጅ ሳሙኤል፤ ከስምዖን ነገድ፣ የሱሬ ልጅ ሰፈጥ፤ ከይሁዳ ነገድ፣ የዮፎኒ ልጅ ካሌብ፤
ያጋሩ
ዘኍልቍ 13 ያንብቡዘኍልቍ 13:3-6 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሙሴም እንደ እግዚአብሔር ትእዛዝ ከፋራን ምድረ በዳ ላካቸው፤ እነርሱም ሁሉ የእስራኤል ልጆች አለቆች ነበሩ። ስማቸውም ይህ ነበረ፤ ከሮቤል ነገድ የዘኩር ልጅ ሰሙኤል፤ ከስምዖን ነገድ የሱሬ ልጅ ሰፈጥ፤ ከይሁዳ ነገድ የዮፎኒ ልጅ ካሌብ፤
ያጋሩ
ዘኍልቍ 13 ያንብቡ