ነህምያ 2:15
ነህምያ 2:15 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በሌሊትም በፈፋው በኩል ወጥቼ ቅጥሩን ተመለከትሁ፤ በሸለቆውም በር ገባሁ፤ እንዲሁም ተመለስሁ።
ያጋሩ
ነህምያ 2 ያንብቡነህምያ 2:15 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ስለዚህ ቅጥሩን እየተመለከትሁ ሌሊቱን ሸለቆውን ዐልፌ ወደ ላይ ወጣሁ፤ በመጨረሻም ተመልሼ በሸለቆው በር በኩል ገባሁ።
ያጋሩ
ነህምያ 2 ያንብቡነህምያ 2:15 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በሌሊትም በፈፋው በኩል ወጥቼ ቅጥሩን ተመለከትሁ፤ ዘወርም ብዬ በሸለቆው በር ገባሁ፤ እንዲሁም ተመለስሁ።
ያጋሩ
ነህምያ 2 ያንብቡ