ማርቆስ 8:35
ማርቆስ 8:35 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ሕይወቱን ለማዳን የሚፈልግ ሁሉ ያጣታል፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ሕይወቱን አሳልፎ የሚሰጥ ግን ያድናታል፤
ያጋሩ
ማርቆስ 8 ያንብቡማርቆስ 8:35 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታልና፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን ያድናታል።
ያጋሩ
ማርቆስ 8 ያንብቡማርቆስ 8:35 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ነፍሱን ለማዳን የሚወድድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋት ሁሉ ግን ያድናታል።
ያጋሩ
ማርቆስ 8 ያንብቡማርቆስ 8:35 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታልና፥ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን ያድናታል።
ያጋሩ
ማርቆስ 8 ያንብቡማርቆስ 8:35 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ሕይወቱን ለማዳን የሚፈልግ ሁሉ ያጣታል፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ሕይወቱን አሳልፎ የሚሰጥ ግን ያድናታል፤
ያጋሩ
ማርቆስ 8 ያንብቡ