ማርቆስ 4:36
ማርቆስ 4:36 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሕዝቡንም ትተው በታንኳዪቱ ውስጥ እንዳለ ወሰዱት፤ ሌሎች ታንኳዎችም ከእርሱ ጋር ነበሩ።
ያጋሩ
ማርቆስ 4 ያንብቡማርቆስ 4:36 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እነርሱ ሕዝቡን ትተው በጀልባዋ ውስጥ እንዳለ በዚያው ይዘውት ሄዱ፤ ሌሎች ጀልባዎችም ዐብረውት ነበሩ።
ያጋሩ
ማርቆስ 4 ያንብቡማርቆስ 4:36 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሕዝቡንም ትተው በታንኳ እንዲያው ወሰዱት፥ ሌሎች ታንኳዎችም ከእርሱ ጋር ነበሩ።
ያጋሩ
ማርቆስ 4 ያንብቡ