ማርቆስ 15:37-39
ማርቆስ 15:37-39 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱንም ሰጠ። የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ። በዚያም በአንጻሩ የቆመ የመቶ አለቃ እንደዚህ ጮኾ ነፍሱን እንደ ሰጠ ባየ ጊዜ “ይህ ሰው በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነበረ፤” አለ።
ያጋሩ
ማርቆስ 15 ያንብቡማርቆስ 15:37-39 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፤ ነፍሱን ሰጠ። የቤተ መቅደሱም መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ። በኢየሱስ ትይዩ ቆሞ የነበረውም የመቶ አለቃ እንደዚህ ጮኾ ነፍሱን ሲሰጥ ባየ ጊዜ፣ “ይህ ሰው በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነበር!” አለ።
ያጋሩ
ማርቆስ 15 ያንብቡማርቆስ 15:37-39 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ ነፍሱንም ሰጠ። የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ። በዚያም በአንጻሩ የቆመ የመቶ አለቃ እንደዚህ ጮኾ ነፍሱን እንደ ሰጠ ባየ ጊዜ፦ ይህ ሰው በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነበረ አለ።
ያጋሩ
ማርቆስ 15 ያንብቡ