ማርቆስ 14:22
ማርቆስ 14:22 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሲበሉም እንጀራ አንሥቶ ባረከ፤ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጣቸውና፣ “ዕንኩ፤ ይህ ሥጋዬ ነው” አላቸው።
ያጋሩ
ማርቆስ 14 ያንብቡማርቆስ 14:22 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሲበሉም ኢየሱስ ኅብስትን አንሥቶ ባረከ፤ ቈርሶም ሰጣቸውና “እንካችሁ፤ ይህ ሥጋዬ ነው፤” አለ።
ያጋሩ
ማርቆስ 14 ያንብቡማርቆስ 14:22 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሲበሉም እንጀራ አንሥቶ ባረከ፤ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጣቸውና፣ “ዕንኩ፤ ይህ ሥጋዬ ነው” አላቸው።
ያጋሩ
ማርቆስ 14 ያንብቡማርቆስ 14:22 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ሰጣቸውና፦ እንካችሁ፤ ይህ ሥጋዬ ነው አለ።
ያጋሩ
ማርቆስ 14 ያንብቡ