ማርቆስ 12:42 - Compare All Versions
ማርቆስ 12:42 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
አንዲትም ድሀ መበለት መጥታ አንድ ሳንቲም የሚያህሉ ሁለት ናስ ጣለች።
ማርቆስ 12:42 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
አንዲት ምስኪን መበለት ግን ከአንድ ሳንቲም የማይበልጡ ሁለት የናስ ሳንቲሞች አስገባች።
ያጋሩ
ማርቆስ 12 NASVማርቆስ 12:42 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አንዲትም ድሀ መበለት መጥታ አንድ ሳንቲም የሚያህሉ ሁለት ናስ ጣለች።
ያጋሩ
ማርቆስ 12 አማ54ማርቆስ 12:42 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
አንዲት ድኻ መበለትም መጥታ ሁለት ሳንቲም የሚያኽል የናስ ገንዘብ በዚያ ውስጥ ጨመረች።
ያጋሩ
ማርቆስ 12 አማ05ማርቆስ 12:42 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
አንዲት ድኻ መበለትም መጥታ ሁለት ሳንቲም የሚያክል የናስ ገንዘብ ጨመረች።