ማርቆስ 10:52
ማርቆስ 10:52 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ኢየሱስም “ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል፤” አለው። ወዲያውም አየ በመንገድም ተከተለው።
ያጋሩ
ማርቆስ 10 ያንብቡማርቆስ 10:52 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኢየሱስም፣ “ሂድ፣ እምነትህ አድኖሃል” አለው፤ ወዲያውም ዐይኑ በራለት፤ በመንገድም ኢየሱስን ተከትሎት ሄደ።
ያጋሩ
ማርቆስ 10 ያንብቡማርቆስ 10:52 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ኢየሱስም፦ ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው። ወዲያውም አየ በመንገድም ተከተለው።
ያጋሩ
ማርቆስ 10 ያንብቡ