ማቴዎስ 8:13
ማቴዎስ 8:13 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ከዚህ በኋላ፥ ኢየሱስ የመቶ አለቃውን “ሂድ፤ እንደ እምነትህ ይሁንልህ” አለው። አገልጋዩም በዚያኑ ሰዓት ተፈወሰ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 ያንብቡማቴዎስ 8:13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ኢየሱስም ለመቶ አለቃ “ሂድና እንዳመንህ ይሁንልህ፤” አለው። ብላቴናውም በዚያች ሰዓት ተፈወሰ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 ያንብቡማቴዎስ 8:13 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኢየሱስም መቶ አለቃውን፣ “ሂድ! እንደ እምነትህ ይሁንልህ” አለው። ብላቴናውም በዚያች ቅጽበት ተፈወሰ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 ያንብቡማቴዎስ 8:13 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ኢየሱስም ለመቶ አለቃ፦ ሂድና እንዳመንህ ይሁንልህ አለው። ብላቴናውም በዚያች ሰዓት ተፈወሰ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 ያንብቡ