ማቴዎስ 7:3 - Compare All Versions
ማቴዎስ 7:3 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
“በዐይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ ሳትመለከት፣ በወንድምህ ዐይን ውስጥ ያለውን ጕድፍ ለምን ታያለህ?
ያጋሩ
ማቴዎስ 7 NASVማቴዎስ 7:3 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
በአንተ ዐይን ያለውን ግንድ ሳታይ፥ ስለምን በወንድምህ ዐይን ውስጥ ያለውን ጒድፍ ትመለከታለህ?
ያጋሩ
ማቴዎስ 7 አማ05ማቴዎስ 7:3 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
በወንድምህም ዐይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፤ በዐይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
ማቴዎስ 7:3 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
ያጋሩ
ማቴዎስ 7 አማ54ማቴዎስ 7:3 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
በዓይንህ ያለውን ምሰሶ ሳትመለከት በወንድምህ ዐይን ያለውን ጉድፍ ለምን ታያለህ?
ያጋሩ
ማቴዎስ 7 መቅካእኤ