ማቴዎስ 6:34
ማቴዎስ 6:34 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
“ስለዚህ ስለነገ አትጨነቁ፥ ነገ ስለ ራሱ ይጨነቃልና፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።
ያጋሩ
ማቴዎስ 6 ያንብቡማቴዎስ 6:34 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ስለዚህ ለነገ በማሰብ አትጨነቁ፤ የነገ ጭንቀት ለነገ ይደር፤ እያንዳንዱ ዕለት የራሱ የሆነ በቂ ችግር አለውና።
ያጋሩ
ማቴዎስ 6 ያንብቡማቴዎስ 6:34 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።
ያጋሩ
ማቴዎስ 6 ያንብቡ