ማቴዎስ 6:13
ማቴዎስ 6:13 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ከክፉ አድነን እንጂ፥ ወደ ፈተና አታግባን፤ [መንግሥት፥ ኀይልና ክብር ለዘለዓለም ያንተ ነው፤ አሜን።’]
ያጋሩ
ማቴዎስ 6 ያንብቡማቴዎስ 6:13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን።’
ያጋሩ
ማቴዎስ 6 ያንብቡማቴዎስ 6:13 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ወደ ፈተናም አታግባን ከክፉው አድነን እንጂ፤ መንግሥት፣ ኀይል፣ ክብርም ለዘላለሙ ያንተ ነውና፤ አሜን።’
ያጋሩ
ማቴዎስ 6 ያንብቡማቴዎስ 6:13 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን።
ያጋሩ
ማቴዎስ 6 ያንብቡ