ማቴዎስ 5:3
ማቴዎስ 5:3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፤መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡማቴዎስ 5:3 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡማቴዎስ 5:3 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“መንግሥተ ሰማይ የእነርሱ ስለ ሆነች በመንፈሳዊ ኑሮአቸው ድኾች መሆናቸው የሚሰማቸው የተባረኩ ናቸው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡ