ማቴዎስ 5:17
ማቴዎስ 5:17 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡማቴዎስ 5:17 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“ሕግንና የነቢያትን ቃል ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ለመፈጸም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡማቴዎስ 5:17 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡ