ማቴዎስ 5:16
ማቴዎስ 5:16 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እንደዚሁም ሰዎች መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማይ ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ በሰዎች ፊት ይብራ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡማቴዎስ 5:16 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡማቴዎስ 5:16 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እንደዚሁም ሰዎች መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማይ ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ በሰዎች ፊት ይብራ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡማቴዎስ 5:16 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡማቴዎስ 5:16 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እንዲሁም ሰዎች መልካም ሥራችሁን አይተው የሰማይ አባታችሁን እንዲያመሰግኑት፥ የእናንተም ብርሃን በሰው ፊት ይብራ።”
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡ