ማቴዎስ 5:14
ማቴዎስ 5:14 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትደበቅ አትችልም።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡማቴዎስ 5:14 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡማቴዎስ 5:14 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡማቴዎስ 5:14 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ፤ በተራራ ላይ የተሠራች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡ