ማቴዎስ 4:4
ማቴዎስ 4:4 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እርሱም መልሶ “ ‘ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም’ ተብሎ ተጽፎአል” አለው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 4 ያንብቡማቴዎስ 4:4 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኢየሱስም፣ “ ‘ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣው ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም’ ተብሎ ተጽፏል” ሲል መለሰለት።
ያጋሩ
ማቴዎስ 4 ያንብቡማቴዎስ 4:4 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እርሱም መልሶ፦ ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 4 ያንብቡማቴዎስ 4:4 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ኢየሱስ ግን “ ‘ሰው የሚኖረው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ፥ በእንጀራ ብቻ አይደለም’ ተብሎ ተጽፎአል” አለው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 4 ያንብቡ