ማቴዎስ 4:1-2
ማቴዎስ 4:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከዚህ በኋላ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን በዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው። አርባ ቀን እና አርባ ሌሊት ከጾመ በኋላ ተራበ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 4 ያንብቡማቴዎስ 4:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው። አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 4 ያንብቡማቴዎስ 4:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው። አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 4 ያንብቡማቴዎስ 4:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ማቴዎስ 4 ያንብቡ