ማቴዎስ 26:67-68
ማቴዎስ 26:67-68 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በዚያን ጊዜ በፊቱ ተፉበት፤ ጐሰሙትም፤ ሌሎችም በጥፊ መትተው “ክርስቶስ ሆይ! በጥፊ የመታህ ማን ነው? ትንቢት ተናገርልን፤” አሉ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 26 ያንብቡማቴዎስ 26:67-68 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በዚህ ጊዜ ፊቱ ላይ እየተፉ በጡጫ መቱት፤ ሌሎቹም በጥፊ እየመቱት፣ “ክርስቶስ ሆይ፤ ማነው የመታህ? እስኪ ትንቢት ንገረን!” አሉት።
ያጋሩ
ማቴዎስ 26 ያንብቡማቴዎስ 26:67-68 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በዚያን ጊዜ በፊቱ ተፉበት፤ ጕኦሰሙትም፥ ሌሎችም በጥፊ መትተው፦ ክርስቶስ ሆይ፥ በጥፊ የመታህ ማን ነው? ትንቢት ተናገርልን አሉ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 26 ያንብቡ