የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

ማቴዎስ 26:4

ማቴዎስ 26:4 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)

ኢየሱስንም በተንኰል ሊያስይዙት ሊገድሉትም ተማከሩ፤

ያጋሩ
ማቴዎስ 26 ያንብቡ

ማቴዎስ 26:4 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በረቀቀ መንገድ ኢየሱስን ለማስያዝና ለማስገደል ተማከሩ።

ያጋሩ
ማቴዎስ 26 ያንብቡ

ማቴዎስ 26:4 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)

ኢየሱስንም በተንኵኦል ሊያስይዙት ሊገድሉትም ተማከሩ፤

ያጋሩ
ማቴዎስ 26 ያንብቡ

ማቴዎስ 26:4 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)

እዚያም ኢየሱስን በተንኰል ለመያዝና ለመግደል አሤሩ።

ያጋሩ
ማቴዎስ 26 ያንብቡ

ማቴዎስ 26:4 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)

ኢየሱስን በተንኰል ይዘው ሊገድሉት ተማከሩ፤

ያጋሩ
ማቴዎስ 26 ያንብቡ
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2026 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች