ማቴዎስ 19:4
ማቴዎስ 19:4 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አለ “ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 19 ያንብቡማቴዎስ 19:4 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አድርጎ እንደ ፈጠራቸው አላነበባችሁምን?
ያጋሩ
ማቴዎስ 19 ያንብቡማቴዎስ 19:4 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አለ፦ ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው፥
ያጋሩ
ማቴዎስ 19 ያንብቡ