ማቴዎስ 15:2
ማቴዎስ 15:2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ደቀ መዛሙርትህ ስለ ምን የሽማግሎችን ወግ ይተላለፋሉ? እንጀራ ሲበሉ እጃቸውን አይታጠቡምና፤” አሉት።
ያጋሩ
ማቴዎስ 15 ያንብቡማቴዎስ 15:2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“ደቀ መዛሙርትህ የአባቶችን ወግ የሚተላለፉት ለምንድን ነው? ምግብ ሲበሉ እጃቸውን አይታጠቡም” አሉት።
ያጋሩ
ማቴዎስ 15 ያንብቡማቴዎስ 15:2 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ደቀ መዛሙርትህ ስለ ምን የሽማግሎችን ወግ ይተላለፋሉ? እንጀራ ሲበሉ እጃቸውን አይታጠቡምና አሉት።
ያጋሩ
ማቴዎስ 15 ያንብቡ