ማቴዎስ 14:31
ማቴዎስ 14:31 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ወዲያውም ኢየሱስ እጁን ዘርግቶ ያዘውና “አንተ እምነት የጎደለህ፤ ስለምን ተጠራጠርህ?” አለው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 ያንብቡማቴዎስ 14:31 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኢየሱስም ወዲያውኑ እጁን ዘርግቶ ያዘውና፣ “አንተ እምነት የጐደለህ፤ ለምን ተጠራጠርህ?” አለው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 ያንብቡማቴዎስ 14:31 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ወዲያውም ኢየሱስ እጁን ዘርግቶ ያዘውና፦ አንተ እምነት የጎደለህ፥ ስለምን ተጠራጠርህ? አለው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 ያንብቡ