ማቴዎስ 14:29
ማቴዎስ 14:29 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እርሱም፣ “ና” አለው። ጴጥሮስም፣ ከጀልባው ወርዶ በውሃው ላይ እየተራመደ ወደ ኢየሱስ አመራ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 ያንብቡማቴዎስ 14:29 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እርሱም፦ ና አለው። ጴጥሮስም ከታንኳይቱ ወርዶ ወደ ኢየሱስ ሊደርስ በውሃው ላይ ሄደ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 ያንብቡማቴዎስ 14:29 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እርሱም፣ “ና” አለው። ጴጥሮስም፣ ከጀልባው ወርዶ በውሃው ላይ እየተራመደ ወደ ኢየሱስ አመራ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 ያንብቡማቴዎስ 14:29 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እርሱም፦ ና አለው። ጴጥሮስም ከታንኳይቱ ወርዶ ወደ ኢየሱስ ሊደርስ በውኃው ላይ ሄደ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 ያንብቡ