ማቴዎስ 14:24
ማቴዎስ 14:24 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ታንኳይቱም አሁን በባሕር መካከል ሳለች፥ ነፋስ ከወደ ፊት ነበርና በማዕበል ትጨነቅ ነበር።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 ያንብቡማቴዎስ 14:24 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በዚያ ጊዜ ጀልባዋ ከምድር ብዙ ምዕራፍ ርቃ እየተጓዘች ሳለች ነፋስ ተነሥቶ በማዕበል ትንገላታ ጀመር።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 ያንብቡማቴዎስ 14:24 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ታንኳይቱም አሁን በባሕር መካከል ሳለች፥ ነፋስ ከወደ ፊት ነበርና በማዕበል ትጨነቅ ነበር።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 ያንብቡ