ማቴዎስ 14:20
ማቴዎስ 14:20 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሁሉም በልተው ጠገቡ፤ የተረፈውንም ቁርስራሽ ዐሥራ ሁለት መሶብ ሙሉ አነሡ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 ያንብቡማቴዎስ 14:20 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሁሉም በልተው ጠገቡ፤ ከዚያም ደቀ መዛሙርቱ የተረፈውን ቍርስራሽ ዐሥራ ሁለት መሶብ ሙሉ አነሡ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 ያንብቡማቴዎስ 14:20 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሁሉም በልተው ጠገቡ፥ የተረፈውንም ቁርስራሽ አሥራ ሁለት መሶብ ሙሉ አነሡ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 ያንብቡ