ማቴዎስ 11:9
ማቴዎስ 11:9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችኋለሁ፥ ከነቢይም የሚበልጠውን።
ያጋሩ
ማቴዎስ 11 ያንብቡማቴዎስ 11:9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ታዲያ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን ልታዩ? አዎን፣ እላችኋለሁ፤ ከነቢይም የሚበልጠውን ነው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 11 ያንብቡማቴዎስ 11:9 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችኋለሁ፥ ከነቢይም የሚበልጠውን።
ያጋሩ
ማቴዎስ 11 ያንብቡ