ማቴዎስ 11:28
ማቴዎስ 11:28 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 11 ያንብቡማቴዎስ 11:28 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“እናንተ ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 11 ያንብቡማቴዎስ 11:28 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 11 ያንብቡማቴዎስ 11:28 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“እናንተ በጉልበት ሥራ የደከማችሁ! ሸክምም የከበደባችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ! እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 11 ያንብቡ