ማቴዎስ 1:21
ማቴዎስ 1:21 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 1 ያንብቡማቴዎስ 1:21 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኀጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።”
ያጋሩ
ማቴዎስ 1 ያንብቡማቴዎስ 1:21 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ወንድ ልጅ ትወልዳለች፤ ስሙንም ኢየሱስ ብለህ ትጠራዋለህ፤ ሕዝቡን ከኀጢአታቸው ያድናቸዋልና።”
ያጋሩ
ማቴዎስ 1 ያንብቡማቴዎስ 1:21 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 1 ያንብቡማቴዎስ 1:21 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እርስዋ ወንድ ልጅ ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ስለሚያድን ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።”
ያጋሩ
ማቴዎስ 1 ያንብቡ