ሉቃስ 22:39-40
ሉቃስ 22:39-40 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ወጥቶም እንዳስለመደው ይጸልይ ዘንድ ወደ ደብረ ዘይት ሄደ፤ ደቀ መዛሙርቱም ተከተሉት። ከዚያም ደርሶ፥ “ወደ መከራ እንዳትገቡ ጸልዩ” አላቸው።
ያጋሩ
ሉቃስ 22 ያንብቡሉቃስ 22:39-40 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኢየሱስ እንደ ልማዱ ወጥቶ ወደ ደብረ ዘይት ተራራ ሄደ፤ ደቀ መዛሙርቱም ተከተሉት። እዚያም በደረሱ ጊዜ፣ “ወደ ፈተና እንዳትገቡ ጸልዩ” አላቸው።
ያጋሩ
ሉቃስ 22 ያንብቡሉቃስ 22:39-40 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ወጥቶም እንደ ልማዱ ወደ ደብረ ዘይት ሄደ፤ ደቀ መዛሙርቱም ደግሞ ተከተሉት። ወደ ስፍራውም ደርሶ፦ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ጸልዩ አላቸው።
ያጋሩ
ሉቃስ 22 ያንብቡ