ሉቃስ 20:25
ሉቃስ 20:25 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እርሱም፥ “እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር፥ የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር ስጡ” አላቸው።
ያጋሩ
ሉቃስ 20 ያንብቡሉቃስ 20:25 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እርሱም፣ “እንግዲያውስ የቄሳርን ለቄሳር፣ የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር ስጡ” አላቸው።
ያጋሩ
ሉቃስ 20 ያንብቡሉቃስ 20:25 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እርሱም፦ እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ አላቸው።
ያጋሩ
ሉቃስ 20 ያንብቡ