ሉቃስ 18:19
ሉቃስ 18:19 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ጌታችን ኢየሱስም እንዲህ አለው፥ “ለምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር የለም።
ያጋሩ
ሉቃስ 18 ያንብቡሉቃስ 18:19 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ “ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም፤
ያጋሩ
ሉቃስ 18 ያንብቡ