ሉቃስ 16:31
ሉቃስ 16:31 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
አብርሃምም ‘የሙሴና የነቢያት መጻሕፍት የሚሉትን ካልሰሙማ አንድ ሰው ከሞት ተነሥቶ ቢነግራቸውም አያምኑትም’ አለው።”
ያጋሩ
ሉቃስ 16 ያንብቡሉቃስ 16:31 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አብርሃምም፦ ‘ሙሴንና ነቢያትን ካልሰሙማ ከሙታን ተለይቶ የተነሣ ቢኖርም እንኳ አይሰሙትም፤ አያምኑትምም’ አለው።”
ያጋሩ
ሉቃስ 16 ያንብቡሉቃስ 16:31 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“አብርሃምም፣ ‘ሙሴንና ነቢያትን የማይሰሙ ከሆነ፣ አንድ ሰው ከሙታን ቢነሣ እንኳ አያምኑም’ አለው።”
ያጋሩ
ሉቃስ 16 ያንብቡሉቃስ 16:31 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሙሴንና ነቢያትንም የማይሰሙ ከሆነ፥ ከሙታንም እንኳ አንድ ቢነሣ አያምኑም አለው።
ያጋሩ
ሉቃስ 16 ያንብቡ