ሉቃስ 15:18
ሉቃስ 15:18 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥
ያጋሩ
ሉቃስ 15 ያንብቡሉቃስ 15:18 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ተነሥቼ ወደ አባቴ ልሂድና እንዲህ ልበለው፦ ‘አባቴ ሆይ፥ በሰማይም፥ በፊትህም በደልሁ።
ያጋሩ
ሉቃስ 15 ያንብቡሉቃስ 15:18 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ተነሥቼ ወደ አባቴ ልሂድና፣ እንዲህ ልበለው፤ አባቴ ሆይ፤ በሰማይና በአንተ ፊት በድያለሁ፤
ያጋሩ
ሉቃስ 15 ያንብቡ