ሉቃስ 12:32
ሉቃስ 12:32 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“አንተ ታናሽ መንጋ፥ አትፍራ፤ አባታችሁ መንግሥቱን ሊሰጣችሁ ወዶአልና።
ያጋሩ
ሉቃስ 12 ያንብቡሉቃስ 12:32 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“እናንተ አነስተኛ መንጋ የሆናችሁ፤ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ መልካም ፈቃድ ነውና አትፍሩ፤
ያጋሩ
ሉቃስ 12 ያንብቡሉቃስ 12:32 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
አንተ ታናሽ መንጋ፥ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩ።
ያጋሩ
ሉቃስ 12 ያንብቡ