ሉቃስ 12:15
ሉቃስ 12:15 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ደግሞም፣ “የሰው ሕይወቱ በሀብቱ ብዛት የተመሠረተ ስላልሆነ ተጠንቀቁ፤ ከስግብግብነትም ሁሉ ራሳችሁንም ጠብቁ” አላቸው።
ያጋሩ
ሉቃስ 12 ያንብቡሉቃስ 12:15 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ዕወቁ፤ ከቅሚያም ሁሉ ተጠበቁ፤ ሰው የሚድን ገንዘብ በማብዛት አይደለምና” አላቸው።
ያጋሩ
ሉቃስ 12 ያንብቡሉቃስ 12:15 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ደግሞም፣ “የሰው ሕይወቱ በሀብቱ ብዛት የተመሠረተ ስላልሆነ ተጠንቀቁ፤ ከስግብግብነትም ሁሉ ራሳችሁንም ጠብቁ” አላቸው።
ያጋሩ
ሉቃስ 12 ያንብቡሉቃስ 12:15 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የሰው ሕይወት በገንዘቡ ብዛት አይደለምና ተጠንቀቁ፥ ከመጐምጀትም ሁሉ ተጠበቁ አላቸው።
ያጋሩ
ሉቃስ 12 ያንብቡ