ሉቃስ 1:80
ሉቃስ 1:80 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሕፃኑም አደገ፤ በመንፈስ ቅዱስም ጸና፤ ለእስራኤልም እስከታየበት ቀን ድረስ በምድረ በዳ ኖረ።
ያጋሩ
ሉቃስ 1 ያንብቡሉቃስ 1:80 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሕፃኑም እያደገ፣ በመንፈስም እየጠነከረ ሄደ፤ ለእስራኤልም ሕዝብ በይፋ እስከ ታየበት ቀን ድረስ በበረሓ ኖረ።
ያጋሩ
ሉቃስ 1 ያንብቡሉቃስ 1:80 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሕፃኑም አደገ በመንፈስም ጠነከረ፥ ለእስራኤልም እስከ ታየበት ቀን ድረስ በምድረ በዳ ኖረ።
ያጋሩ
ሉቃስ 1 ያንብቡ