ዘሌዋውያን 19:28
ዘሌዋውያን 19:28 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሰው ቢሞት ምላጭ ወደ ሥጋችሁ አታቅርቡ፤ ገላችሁንም አትንቀሱት፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ።
ዘሌዋውያን 19:28 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ስለ ሞተውም ሥጋችሁን አትንጩ፥ ገላችሁንም አትንቀሱት፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።