ሰቈቃወ 5:21
ሰቈቃወ 5:21 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አቤቱ፥ ወደ አንተ መልሰን፤ እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ።
ያጋሩ
ሰቈቃወ 5 ያንብቡሰቈቃወ 5:21 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ መልሰን፤ እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞው አድስ፤
ያጋሩ
ሰቈቃወ 5 ያንብቡሰቈቃወ 5:21 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
አቤቱ፥ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፥ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ።
ያጋሩ
ሰቈቃወ 5 ያንብቡ