ይሁዳ 1:1-2
ይሁዳ 1:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ የያዕቆብም ወንድም የሆነ ይሁዳ፥ በእግዚአብሔር አብ ተወደው ለኢየሱስ ክርስቶስም ተጠብቀው ለተጠሩ፦ ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ።
ያጋሩ
ይሁዳ 1 ያንብቡይሁዳ 1:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ የያዕቆብም ወንድም የሆነ ይሁዳ፥ በእግዚአብሔር አብ ተወደው ለኢየሱስ ክርስቶስም ተጠብቀው ለተጠሩ፤ ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ።
ያጋሩ
ይሁዳ 1 ያንብቡይሁዳ 1:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያና የያዕቆብ ወንድም ይሁዳ፤ ለተጠሩት፣ በእግዚአብሔር አብ ለተወደዱትና በኢየሱስ ክርስቶስ ለተጠበቁት፤ ምሕረት፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ።
ያጋሩ
ይሁዳ 1 ያንብቡይሁዳ 1:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ የያዕቆብም ወንድም የሆነ ይሁዳ፥ በእግዚአብሔር አብ ተወደው ለኢየሱስ ክርስቶስም ተጠብቀው ለተጠሩ፦ ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ።
ያጋሩ
ይሁዳ 1 ያንብቡ